habeshatimes.com
ፍራንክ ላምፓርድ የደርቢ ካውንቲ አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም፤ ኤቨርተን ማርኮ ሲልቫን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል | HT
የቀድሞ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን እና የቼልሲ የመሃል ሜዳ ተጫዋች ፍራንክ ላምፓርድ የደርቢ ካውንቲ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። ላምፓርድ የእንግሊዝ ሁለተኛው ሊግ ውስጥ የሚጫወተው ደርቢ ካውንቲ ክለብ አሰልጣን የሆነው የክለቡ አሰልጣኝ ጋሪይ ሮዌት ክለቡን ለቀው ወደ ስቶክ ሲቲ በማቅናታቸው ነው። የ39 ዓመቱ ፍራንክ ላምፓርድ በትናንትናው እለትም በክለቡ የሚያቆየውን የ3 ዓመት ኮንትራት ውል መፈራረሙ ተነግሯል።...