habeshatimes.com
የዓለማችን ውዱ ጨዋታ ሊቭርፑል ከሪያል ማሪድ ወይስ አስቶንቪላ ከፉልሃም? | HT
የዓለም እግር ኳስ ማህበረሰብ በጉጉት የሚጠብቀው የእውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ነገ በዩክሬን ዋና ከተማ ይቭቭ ይደረጋል፡፡ በዚህ ጨዋታ አሸናፊ የሚሆነው ቡድን ከ80 እስከ 100 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ይወስዳል፡፡ ሁለተኛ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ቡድንም ተመሳሳይ ሊባል የሚችል ሽልማት ያገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በተመሳሳይ ቀን የሚካሄደው እና በእንግሊዝ ሻምፒዮንስ ሽፕ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ አስቶንቪላ ከፉልሃም የሚያደርጉት ጨዋታ 160...