habeshatimes.com
የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአበጠር ወርቁ የህክምና ወጭ እንዲሸፈን ትዕዛዝ ሰጠ | HT
ህፃን አበጠር ወርቁ ባህርዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል እየተረዳ ሲሆን፣የጤናው ሁኔታ አንፃራዊ መሻሻል እንዳሳየ አስታማሚው አቶ ሙጨ ደጀን ተናግረዋል፡፡ የህፃኑ አይን በህክምና ሊፈወስ እንደሚችል ሃኪሞች ተናግረዋል፡፡ የደም ማነስ ገጥሞት ደም እየተሰጠውም ይገኛል፡፡ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አበጠር እንዲረዳ ትዕዛዝ ያስተላለፈ ሲሆን የአቤት እና የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሀላፊነት ተሰጧቸዋል፡፡ የአቤት ሆስፒታል ሚዲካል ዳይሬክተር ዶክተር አያሌው ለአማራ ብዙኃን...