habeshatimes.com
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሶች የዕርቀ ሰላም መርሃ ግብር ነገ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል | HT
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሶች የዕርቀ ሰላም መርሃ ግብር ነገው በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል። በነገው እለት ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደው የእርቀ ሰላም መርሃ ግብር በአሜሪካ ከተካሄደው ቀጥሎ የሚካሄድ ሁለተኛው መሆኑም ታውቋል። በእርቀ ሰላም መርሃ ግብሩ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ጨምሮ የሀይማኖት መሪዎች እና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እንደሚታደሙበትም ተገልጿል። በጥቅሉ ሁለተኛው...