habeshatimes.com
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በደቡብ አፍሪካ ቅርንጫፍ ሊከፍት ነው | HT
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ ውጪ ቅረንጫፎቹን ለማስፋትና በሰው ሃይል ላይ ያተኮረ የእውቀት ሽግግር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ በቃሉ ዘለቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ባንኩ ደቡብ አፍሪካ ቅርንጫፍ ለመክፈት የተዘጋጀ ነው። በአፍሪካ ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሰራ መሆኑን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፥ በተለያዩ ሀገራት ቅርንጫፎቹን እየከፈተ መሆኑንም አንስተዋል። ባንኩ በ2011 ዓ.ም በደቡብ አፍሪካም ቅርንጫፍ ለመክፈት የሚያስችውን የባንክ...