habeshatimes.com
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጆርካ ኢቨንትስ ስያሜውንና መለያውን በመጠቀም የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ህገ ወጥ መሆናቸውን ገለጸ | HT
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ በሃገር ውስጥ የተለያዩ ሁነቶችን የሚያዘጋጀው ጆርካ ኢቨንትስ የቻምፒየንስ ሊጉን ስያሜና መለያ በመጠቀም የሚለቃቸው ማስታወቂያዎች ህገ ወጥ መሆናቸውን ገለጸ። የቻምፒየንስ ሊጉ የቴሌቪዥን ሁነት እና ሚዲያ ገበያ ክፍል ለጣቢያችን በላከው መግለጫ፥ ጆርካ ኢቨንትስ ከቻምፒየንስ ሊጉ የፍጻሜ ጨዋታ ጋር በተያያዘ የቻምፒየንስ ሊጉን ስያሜና መለያ መጠቀሙ አግባብነት የሌለውና ህገ ወጥ ነው ብሏል። ጆርካ ኢቨንትስ በነገው እለት...