habeshatimes.com
የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ ያካሄዳል | HT
የትግራይ ክልል ምክር ቤት ነገ አስቸኳይ ጉባኤ ያካሄዳል። በምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮንፍረንስ አገልግሎት ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሙሉጌታ ታረቀ እንደገለፁት በጉባኤው 2 ረቂቅ አዋጆች ይፀድቃሉ። በአስቸኳይ ጉባኤው የትግራይ ክልል የስታትስቲክስ ኤጀንሲ እና የጥናትና ምርምር ፖሊሲ ማዕከል በኤጀንሲ ደረጃ ለማቋቋም በወጣው ረቂቅ አዋጆች ላይ ምክር ቤቱ ተወያይቶ ያጸድቃል ትብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ኤጀንሲዎቹን ለማቋቋም ያስፈለገው በመንግስት የሚወጡ...