habeshatimes.com
የሰሜን ኮሪያ ጀነራል ተጨማሪ ምግብ ለጓደኛው በመስጠቱ በሞት ተቀጣ | HT
የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጁንግ ኡን አንድ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን ተጨማሪ ምግብ ለጓደኛቸው በመስጠቱ ምክንያት በሞት መቅጣታቸው ተነገረ፡፡ የ56 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ጁ ሶንግ የተባሉት ግለሰብ በኮሪያ ጦር ውስጥ በሌተናል ጀነራልነት ማዕረግ እያገለገሉ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ሶሃ ሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ለሚሰራ ጓደኛቸው ለቤተሰቦቹና ለወታደሮቹ የሚሆን የተጨማሪ ሩዝና በቆሎ ራሽን ነው የሰጡት ተብሏል፡፡ በኪም ያልጸደቀ 590 ኪሎ...