habeshatimes.com
የማሌዢያው ኤም.ኤች 370 አውሮፕላን ፍለጋ በይፋ ተጠናቀቀ | HT
ለ4 ዓመታት ሲካሄድ የቆየው የማሌዢያው ኤም.ኤች 370 አውሮፕላን ፍለጋ በይፋ መጠናቀቁ ተገለፀ። ፍለጋው መጠናቀቁ የተገለፀው ላለፉት 90 ቀናት በህንድ ውቅያኖስ ላይ ሰፊ ስፍራን ያጠቃለለ ፍለጋ መካሄዱን ተከትሎ መሆኑም ተነግሯል። የማሊዢያ መንግስትም ከዚህ በኋላ ኤም.ኤች 370 የተባለውን አውሮፕላን የማፈላለግ እቅድ እንደሌለው አስታውቋል። ኤም.ኤች 370 የተባለው የመንገደኞች አውሮፕላኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቁጣጠር በየካቲት ወር 2014 ላይ ደብዛው የጠፋ...