habeshatimes.com
አትክልትን አዘውትሮ መመገብ ለምን ያስፈልጋል? | HT
አትክልትን አዘውትሮ መመገብ ጤናማ ሆኖ ለመኖር ከሚያስችሉ ነገሮች መካከል በዋነነት ይጠቀሳል። ይህም ያስፈለገበት ሰዎች አትክልት በሚመገቡነት ወቅት በቀላሉ ሰውነታቸው ፋይበር፣ ፎሊክ አሲድ እና ቫይታሚኖችን ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ ነው። ሰዎቸ አትክልትን አዘውትረው ሲመገቡ የኮሌስትሮል መጠናቸው ዝቅተኛ እንደሚሆን እና የድም ግፊታቸውን እንደሚቀንስ መረጃዎች ያመለከታሉ። በመሆኑም በዛሬው የጤና አምድ ከላይ እንደተጠቀሰው ሰዎች ጤናማ ህይወት እንዲመሩ የሚያስችለው አትክልት ያለውን...