habeshatimes.com
አርሴን ዌንገር የኤምሬትስ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በድል ተወጥተዋል | HT
በ37ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በኢምሬት ስታዲየም የመጨረሻ ጨዋታቸውን ያደረጉት አርሴን ዌንገር በርንሌይን 5ለ0 በማሸነፍ የሽኝት ስነ ስርዓታቸው ደማቅ እንዲሆን አድርገዋል፡፡ 22 አመት በአርሰናል ቆይታ ያደረጉት አርሴን ዌንገር በደጋፊዎችና በነባር እና በድሮዎቹ ታዋቂ ተጫዎቾች ደማቅ የሆነ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ አርሴናልን በአሰልጣኝነት በመምራት ለመጀመሪያ ጊዜ በ1996 በኢውድ ፓርክ ከብላክበርን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ በ2ለ0 ድል ነበር የጀመሩት ፡፡...