habeshatimes.com
በቦክስ አዲስ ታሪክ ያስመዘገበችው ከወጣቷ ቦክሰኛ ሀና ደረጄ ጋር ቆይታ | HT
ለተከታታይ 6 ቀናት በሞሮኮ ትልቋ ከተማ ካዛብላንካ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች ቦክስ ሻምፕዮና ኢትዮጵያዊቷ ሀና ደረጀ ድል ቀንቷታል። በ45 ኪ.ግ ኢትዮጵያን በመወከል የተወዳደረችው ሀና የአልጀርያ ተወዳዳሪን በፍፁም የበላይነት አሸንፋለች ። በዚህም በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን በመወከል በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የምትሳተፍ የመጀመሪያዋ ሴት ቦክሰኛ መሆኗን አረጋግጣለች ። ከጅግጅጋ ከተማ የተገኘችው ሀና ደረጀ በኢትዮጵያ...