habeshatimes.com
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ ከሚገኙት ኢትዮጵያውያን ውስጥ 1 ሺህ ያህሉ ከነገ ጀምሮ ይለቀቃሉ | HT
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ ከሚገኙት ኢትዮጵያውያን ውስጥ 1 ሺህ ያህሉ ከነገ ጀምሮ እንደሚለቀቁ ተገለፀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሳዑዲ አረቢያ በስልክ እንደተናገሩት፥ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሳዑዲ አረቢያ ጉብኝት በአጠቃላይ ስኬታማ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጉብኝት አንዱ እና ዋነኛ አላማው አድርጎ የነበረው የዜጎች መብት...