habeshatimes.com
በህገወጥ መንገድ በሱዳን በኩል ሲገቡ የነበሩ ከ350 በላይ ሽጉጦች ተያዙ | HT
ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ሊገቡ ሲሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ። መሳሪያዎቹ በሱዳን በኩል አብደራፊንን አቋርጠው ሊገቡ ሲሉ ነዉ በትግራይ ክልል ፀገዴ ወረዳ መንደር አውሮራ አካባቢ ዛሬ ማምሻዉን በቁጥጥር ስር የዋሉት። የፀገዴ ወረዳ የጸጥታ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሻምበል እሸቴ አወቀ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በክልሉ የፀጥታ ሀይል እና በመከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ ትብብር 355 ሽጉጦች...