habeshatimes.com
ስምምነቱ የኮሪያ ልሳነ ምድርን ሙሉ ለሙሉ ከኒውክሌር ነጻ የሚያደርግ ካልሆነ አሜሪካ አትቀበለውም - ፖምፒዮ | HT
የዩናይትድ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምና የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጁንግ ኡን ነገ ለሚያደርጉት ውይይት ሲንጋፖር ላይ ናቸው፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች እሁድ ስብሰባው ወደ ሚካሄድበት ሲንጋፖር መግባታቸው ይታወሳል፡፡ የዩናይትድ ፕሬዚዳንት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ከሰዓታት በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሀገራቸው ከኪም ጋር በምታደርገውን ውይይት ልትቀበለው የምትችለው አማራጭ ልሳነ ምድሩን ሙሉ ለሙሉ ከኒውክሌር ነጻ የሚያደርግ ከሆነ ብቻ...