habeshatimes.com
''ለዓመታት በህጋዊ መንገድ ስንጠቀምበት የኖርነውን የእርሻ መሬት እየተወሰደብን ነው'' የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮች | HT
ለዓመታት በህጋዊ መንገድ ስንጠቀምበት የኖርነውን የእርሻ መሬት እየተወሰደብን ነው ሲሉ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ የሚገኙ የአማራ ተወላጅ አርሶ አደሮች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ በወረዳው በሚገኙ አዋዲ ጉልፋና አጅላ ዳሌ ቀበሌዎች 2ሺህ አባወራዎች ችግር እንዳጋጠማቸው ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ከ20 ዓመታት በላይ የእርሻ መሬት ግብር የከፈሉበት ካርኒና የመሬት ማረጋገጫ ደብተር እንዳላቸው የአማራ...