habeshatimes.com
ለተጨማሪ ሚኒራልና ቪታሚን በአፍ የሚወሰዱ ታብሌቶች ጉዳትም ሆነ ጥቅም የላቸውም - ጥናት | HT
ለተጨማሪ ሚኒራልና ቪታሚን በአፍ የሚወሰዱ ታብሌቶች ለጤና ጉዳትም ሆነ ጥቅም የሌላቸው መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። ታብሌቶቹ የሚወሰዱት ሰውነት ከምግብ ከሚያገኛቸው ሚኒራልና ቪታሚኖች ተጨማሪ አልሚ ምግቦችን ለማግኘት ሲሆን፥ ታብሌቶቹ ለጤና ጠቀሜታም ይሁን ጉዳት የሌላቸው መሆኑን ጥናቱ ማረጋገጡን ነው የተገለጸው። በቶረንቶ የቅዱስ ሜካኤል ሆስፒታል ተመራማሪዎች በተጨማሪነት የሚወሰዱ ቪታሚን ኤ፣ ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3 (ኒያሲን) ቪታሚን ቢ6፣ ቢ9 (ፎሊክ...