habeshatimes.com
ለሳንባ እና ጣፊያ ካንሰር ህክምና የሚሆነው መድሃኒት ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳይቷል ተባላ | HT
ኤስኤችፒ2 የተሰኘው አዲሱ የሳንባ እና ካንሰር ህክምና የሚሆነው መድሃኒት ከዚህ በፊት ከነበሩት በተሻለ ተስፋ ሰጪ ውጤት ማሳየቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ። መድሃኒቱ ከዚህ በፊት በከፍተኛ እብጠት ለተጠቁት ሰዎች ጥቅም እንደማይውል የተነገረ ሲሆን፥ አሁን ግን አስቸጋሪ ነው በሚባል የካንሰር በሽታ በተጠቁት ሰዎች እንደተሞከረ ታውቋል። የሳንባ እና ጣፊያ ካንሰሮች በሚጋሯቸው የበራሂ ችግር ምክንያት በህክምናው ዘርፍ ኬአርኤኤስ እጢ የሚል ሳይንሳዊ...