turningpointafrica.org
ድህነት እና ምግባር
[ላውረንስ ሪድ] እኤአ በ1989ዓ/ም “The Killing Fields“ በተባለው ፊልም ውስጥ በነበረው ሚና የAcademia Award አሸናፊ ከነበረው አሁን በሕይወት ከሌለው ጓደኛዬ ዶ/ር ሃይንግ ጎር ጋር ወደ ካምቦዲያ ተጓዠ ነበር፡፡ በወቅቱ በእርዳታ የተገኙ የህክምና ቁሳቁሶችን በካምቦዲያ ዋና ከተማ ፍኖምፔን…