nigatu.wordpress.com
እስከመቼ ኢትዮጵያ!
የማይነጥፈው የኢትዮጵያ ማህፀን፤ ከዓመት ዓመት፣ ከገዢ ገዢ ካምባገነን አምባገነን፤ ሳይደክም ሳያርፍ የሚጎርፈው፣ ሚሊዮን ሃያ ሁለት አፍርቶ ነበር በትውልዴ እኔ ሳውቀው። አሁንማ፣ አሁንማ፣ ካራት እጥፍ በላይ አድጓል አሉኝ፤ ደስታ በፊቴ ሲረጩልኝ። የማይደክመው መቃብር በበኩሉ፤ ቀን ነው መሽቷል ሳይል አፉን…