kalitipress.com
የ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መጽሃፍ በገብያ ላይ ዋለ - Kaliti Press
አቶ አንዳርጋቸው ትሁት በመሆኑ የመፅሃፉ ድራፍት ወደ ማተሚያ ቤት ከመሄዱ በፊት ኮመንት እንዳደርግ እንደሚፈልግ ነገረኝ መደናገሬ አልቀረም! “እኔ አንተን ኮመንት ማድረግ አይከብደኝም ብለህ ነው?” አልኩኝ። አቶ አንዳርጋቸው በተለይ በግል ሲያናግሩት ብዙ መናገር አያበዛም ፣አጠር አድርጎ “አንች ደሞ! Humility ሲበዛ arrogance እንደሚሆን አታውቂም? እልክልሻለሁ በአጭር ጊዜ አይተሽ ትልኪልኛለሽ” ሲል መለሰልኝ። ቀጠለ “በፈለግሽው መንገድ እይው፣የሚገባ ይግባ ፤የ