kalitipress.com
የህዝብና ቤቶች ቆጠራ በስኬት እንዲጠናቀቅ የድርሻችንን ለመወጣት ተዘጋጅተናል—የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች - Kaliti Press
መቀሌ ከተማ ነዋሪዎች በከተማው የሚካሄደው የህዝብና ቤት ቆጠራ በስኬት እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገለጹ። በደቡብ ክልል የሕዝብና ቤት ቆጠራ የአሰልጣኞች ስልጠና እየወሰዱ ያሉ ሰልጣኞች በበኩላቸው የተጣለባቸውን ሀገራዊ ኃላፊነት በአግባቡ እንደሚወጡ ተናግረዋል። በመቀሌ ከተማ ሐውልት ክፍለ ከተማ የሚኖሩት ቄስ ሐየሎም ገብረመድህን የህዝብና ቤት ቆጠራ ሥራ መብትም ግዴታም በመሆኑ ለስራው ስኬት የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። በ