kalitipress.com
ኢቫንካ ትራምፕ በቦይንግ አውሮፕላን አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ ዜጎች የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ - Kaliti Press
ኢቫንካ ትራምፕ ባሳለፍነው ወር በቢሾፍቱ አቅራቢያ በአውሮፕላን አደጋ ህይዎታቸውን ላጡ መንገደኞች የአበባ ጉንጉን አስቀመጡ። ኢቫንካ ትራምፕ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል በመገኘት በአደጋው ሳቢያ ህይዎታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘንም ገልጸዋል። በዚህ ወቅትም በአደጋው ህይዎታቸውን ላጡ ዜጎች የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። ባለፈው ወር ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ለመጓዝ በረራ የጀመረው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ቢሾ