kafaforfreedom.wordpress.com
የካፋ እና የአጎራባች ህዝቦች የክልልነት ጥያቄ፤ ታሪ ካዊ መሰረት፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችና፣ የሚጠበቅ ምላሽ፡፡
ከኬሮ ኬቶ ጋዎ የካፋ እና የአጎራባች ህዝቦች የክልልነት ጥያቄ፤ ታሪ ካዊ መሰረት፣ ተጨባጭ ማስረጃዎችና፣ የሚጠበቅ ምላሽ፡፡ I. መነሻና መግቢያ በታሪክ እንደሚታወቀዉ፣ አገሮች በጦርነትት በወረራ፣ በህዝቦች ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እና ተመሳሳይ መንገዶች መመሥረታቸዉና፣ መስፋፋታቸዉ ይታወቃል፡፡ አብዛኛ…