kafaforfreedom.wordpress.com
በቅርቡ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቦንጋ ከተማ
ደምኢህህ በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ ታላቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ለመጥራት ዝግጅትን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል:: በቅርቡም ሕጋዊ በሆነ መልኩ የሰልፉን ቀን ሰዓትና ባታውን ለመላው ሕዝብ እንደሚያሳውቅ የድርጅቱ አመራሮች ገልፀዋል:: ሰልፉ የሚጠራበትም ዋና ዓለላማ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ሕዝቡ ያለውን ቅሬታና የራሱን ዕድል…