kafaforfreedom.wordpress.com
የካፋ ህዝብ ደምኢሕህን ጨምሮ ለኢትዮያዊነት፣ ለኢትዮያዊ ብቻ ሳይሆን ለአለምአቀፋዊ አንድነት በጽኑ የሚታገል፣ ለአብሮነት አብሮት የተወለደና ያደገ ስር የሰደደ ጠንካራ መንፈስ ያለዉ ህዝብ ነዉ።
አቶ ቦጋለ ኃይሌ በ ካፋ ሚዲያ ፅሁፍ ላይ የሰጡት አስተያየት ነው፣ እጅግ አደርገን እናመሰግናለን በቅድሚያ ጽሁፉን እንደወደድኩና እጅግ የማምንበት ሀሳብ መሆኑን ልገልጽ እወዳለሁ።በመቀጠልም የካፋ ህዝብ ደምኢሕህን ጨምሮ ለኢትዮያዊነት፣ ለኢትዮያዊ ብቻ ሳይሆን ለአለምአቀፋዊ አንድነት በጽኑ የሚታገል፣ ለአብሮነት …