kafaforfreedom.wordpress.com
ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ህብረት(ደምኢህህ) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ ማለትም በታሪክ፣በባህል፣ በማህበራዊና ኤኮኖሚ እሴቶች ለዘመናት ተዛምደው የዘለቁ የቀድሞ የካፋ ክፍለ ሀገር ከዚያም የካፋ አስተዳደር አካባቢ በሚኖረው ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው አፈናና የመብት ረገጣ እንዲሁም የተፈጥሮ ሃብት ውድመትና ብዝበዛ በአስቸኳይ እንዲቆምና የመላው ህዝብ …