kafaforfreedom.wordpress.com
ሰበር ዜና:- እንኳን ደስ ያላችሁ የካፋ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ነዋሪዎች በሙሉ
Asaye Alemayehu ሰበር ዜና እንኳን ደስ ያላችሁ የካፋ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ነዋሪዎች በሙሉ የተከበረው የካፋ ዞን ምክር ቤት ህዳር 6/03/2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ለበርካታ ዓመታት ከዞኑ ኅብረተሰብ ስቀርብና ብዙዎች መስዋዕትነት የከፈሉበትን ራስን በራስ የማስተዳደር ወይም ክልል የመሆን ጥያቄ…