kafaforfreedom.wordpress.com
በጋራ_እንችላለን!! ጉዞ ወደ ካፋ!!
#በክብር_ተጋብዛችኋል! ================ #ቦንጋ_ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ኅዳር 28/2011 ዓ.ም ለሁለተኛ ጊዜ አዲስ ተማሪዎችን ይቀበላል። ቅበላዉን አስመልክቶ ከአጎራባች ወረዳዎች፣ ልዩ ወረዳዎች፣ ዞኖችና ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተጋብዘዋል። …