kafaforfreedom.wordpress.com
ላይኛው ቤት ሆኜ በኣፀደ ነፍስ በሥጋ ባልኖርም ኣለሁ በመንፈስ
የተከበራችሁ የጎንጋ ዝርያዎች በያላችሁበት የካፋ ንጉሠ ነገሥት የጋኪ ሻሮቺ ማሽቃሬ ባሮ እንኳን ኣደረሳችሁ!!! ላይኛው ቤት ሆኜ በኣፀደ ነፍስ በሥጋ ባልኖርም ኣለሁ በመንፈስ ስታከብሩ ኣይቼ ቦንጋ ላይ ማሽቃሮ ሞቅ ደመቅ ኣርጋችሁ ከኣምና ዘንድሮ ጠብና ጥላቻ ከመሀላችሁ ጠፍቶ ደስታ ሰፍኖበት በቦንጌ ሻንበቶ ኣየ…