kafaforfreedom.wordpress.com
ለካፋ ወጣቶች ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት
ለካፋ ወጣቶች ወቅታዊ ጥሪና መልዕክት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በተለይም በደቡብ ክልል ሥር በተካለሉት ምዕራባዊ ዞኖች በደረሰዉ የተቀነባበረ ተፅዕኖና፣ ሥር በሰደደ መዋቅር አማካይነት ባለፉት 27 ዓመታት የደረሰዉ የአስተዳደር በደል፣ ግፍና የተፈፀመዉ ወንጀል፣ በርካታ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የአካባቢ ባለ…