kafaforfreedom.wordpress.com
በቦንጋ ከተማ በተደረገዉ የልማትና የመልካም አስተዳዳር ዉይይት ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች
በዛሬ ዕለት በቦንጋ ከተማ በተደረገዉ የልማትና የመልካም አስተዳዳር ዉይይት ላይ የተነሱ የህዝብ ጥያቄዎች መልስ የሚሹ ከመሆናቸዉም ባሻገር በብዙዎች ዘንድ ግርምትን ፈጥረዋል። እንደሚታወቀዉ ዞኑ ከሌሎች ማዕከላዊ ዞኖች ጋር ሲነጻጸር ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልገዉ መሆኑ ከሁሉም ወረዳዎች በተወዉጣጡ ተወካዮች ያለጥርጥር…