kafaforfreedom.wordpress.com
በደልና ጭቆና የበዛበት የካፋ ወጣቶችና ሕዝቦች እሮሮ
የተከበሩ ሙፈሪያት ካሚል አክብሮት የተሞላባትን ሠላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በታች ያለዉን መልዕክት ስናቀርብለዉ የሚቻሎትን ያህል እንደሚያግዙንና ከፍ ሲሉም መልክታችን በእርሶ አማካኝነት ለሚመለከተዉ የመንግስት አካል እንደሚያደርሱ ተስፋ የካፋ ሕዝብ በወከላቸዉ አመራሮች የፖለቲካ ትግል ራዕይ በስከት የሚነገርላ…