kafaforfreedom.wordpress.com
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝብ የክልል ጥያቄ አዲስ ጠቅላይሚንስቴር ስለመጡ ሣይሆን ትዕግሥታችን የመጨረሻው ጫፍ ላይ ስለደረሰ መሆኑ ሊታወቅልን ይገባል::
በቀደመው ዘመናት ማለትም ከሁለት አስርተ ዓመታት በፊት ኢትዮጵያን ባስተዳደሩ (በገዟት) ሥርዓቶች የካፋ ጠቅላ ይግዛት በኋላም የካፋ ክፍለ ሀገር እና በደርግ ውድቀት ማብቅያ ወቅት ላይ የካፋ አስተዳደር አካባቢ ተብሎ ይጠራ የነበረው የኢትዮጵያ አንድ አካል የሆነው ግዛት በወያኔ የአስተዳደር ዘመን መናገሻዋ ጅማን…