kafaforfreedom.wordpress.com
ከሃገር ተረካቢ ወጣቶች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ እየደረሠ ላለው የመብት አፈና እና ድርብ ጭቆና የዞኑ አመራሮች ተጠያቂዎች ናቸው!!! የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቀድሞ ዘመናት በራሱ ንጉስና በራሱ ሠንደቅ ኣላማ በልዑላዊነት ይተዳደር የነበረው የካፋ መንግሥት በሗላ በከፋ ጠቅላይ ግዛት እና ክፍለ ሃገር የምታወቀው አከባቢ ከወ…