kafaforfreedom.wordpress.com
በካፋ ዞን በተከሰተ ግጭት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ታወቀ
በደቡብ ክልል ካፋ ዞን በዴቻና በጨታ ወረዳዎች ጠረፍ አካባቢ በመኤኒት አርብቶ አደሮችና በወረዳዎቹ ነዋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት፣ የሰዎች ሕይወት እንደጠፋና በርካታ ከብቶች እንደተዘረፉ ምንጮች ከሥፍራው ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ በሁለቱ ወረዳዎች ጮጫና አመች በተባሉ ቀበሌዎች በአርብቶ አደሮችና በአካባቢው ነዋሪዎ…