kafaforfreedom.wordpress.com
ከመሰረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሕዝባችን ሌላ አይሻም!
ከመሰረታዊ ዴሞክራሲያዊ የሥርዓት ለውጥ ውጭ ሕዝባችን ሌላ አይሻም! ከአናሞ ሰሞኑን በአገራችን የሆነውና እየሆነ ያለው ፖለቲካዊ እውነታ ሩብ ምዕተ ዓመት የዘለቅንበት የትግል አካሄድ በመጠንም ይሁን በይዘት ወደ ላቀና ጨርሶ ወደ ኋላ በማይመለስበት ደረጃ መሸጋገሩን ብዙ ማብራሪያ ሳያስፈልገው ራሱን ግልፅና ግልፅ …