kafaforfreedom.wordpress.com
የካፋ ልጅ ቡና
የካፋ ልጅ ቡና ኮፊ ካፋ ብለህ አስጠራልኝ ስሜን እባክህ ተረዳልኝ እወቅልኝ ድካሜን በሆዴ አዝየ ብቅ ስትልልኝ ኮትኩቼና አርሜ ለዓመታት ጠብቄ ብቅ ስል አበባህ በጉጉት ስጠብቅ እንድለወጥ መልክህ ደስታዬ ወሰን አጣ ቀይ ሆንክ ጎመራህ እያንዳንዱን ቀዩን ለቅሜ አስለቅሜ ጎንበስ ቀና ብዬ በደካማው አቅሜ በጧት ተነስ…