kafaforfreedom.wordpress.com
በሳውድ አረቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ላይ መከራና ጭንቀት እንዲሁም የሚፈጸመው ጥቃት እንደቀጠለ ነው::
በሳውዲ አረቢያ የወገኖቻችን ህይወት አሰቃቂ እና ዘግናኝ በሆኑ አደጋዎች ታጅቦ ግፍ እና መከራው ቀጥሏል:: ይህ የምትመለከቱት ምስል በቅርቡ ሪያድ አሚራ ኑራ ዩነቨርስቲ በተነሳው ሁከት በአውቶብስ ተጨፍልቃ የሞተችው ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት ነቺ ። በሳውዲ አረቢያ ውስጥ እጅግ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሁንም መከራና ስ…