kafaforfreedom.wordpress.com
“ከሌባ ስብስብ መሃል ጎበዝ ሌባ ይወጣል እንጂ አዲስ ነገር አይኖርም”
የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ፍኖተ ነፃነት፡- ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ማተሚያ ማሽን ለመግዛት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ከሚደግፉ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመገናኘት ወደ አሜሪካ አቅንተው ነበር፡፡ በአሜሪካ ቆይታዎ ከአንድነት ደጋፊዎች ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንዴት ይመዝኑታል? የተከበሩ አቶ ግርማ፡- ዋሽንግተንና ሜሪላንድ …