kafaforfreedom.wordpress.com
”ለሀገር የሚያኮራ ስራ ሰርቶ ስምና ዝና አትርፎ ከማለፍ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር ይኖራል”
ከዳር ቆሞ ለዉጥን መጠበቅ የህልም እንጀራ በፍስሀ እሸቱ (ዶ/ር) በሀገራችን ያለዉን ሁኔታ ስንመለከተዉ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የቻላል። ይህም ከድጡ ወደ ማጡ የሚለዉ በጥሩ ሁኔታ የሚገልጸዉ ይመስለኛል። አበዉ ጉልቻ ቢለዋወጥ እንደሚሉ አፈናዉ፤ ስለላዉ፤ እስሩ፤ ግድያዉ፤ ስደቱ፤ ዘረፋዉና፤ ማናለብኝነቱ ሳይቋረጥ…