heroaw.wordpress.com
የእውቀት ችግር የእግዚአብሔር ችግር ነው
ሰው እውቀት ያስፈልገዋል፡፡ መፅሃፍ ቅዱስ ነፍስ ያለእውቀት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም ይላል፡፡ ሰው እውቀት ከጎደለውቅ ሁሉ ነገር ይጎድለዋል፡፡ ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ እግሩንም የሚያፈጥን ከመንገድ ይስታል። መጽሐፈ ምሳሌ 19፡2 ሰው በእግዚአብሄር የተፈጠረው በእግዚአብሄር መ…