heroaw.wordpress.com
ሰውን በክርስቶስ ማወቅ
ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5፡16 ሰው የሚያይበትና እግዚአብሄር የሚያይበት አስተያየት ይለያያል፡፡ እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን፦ ፊቱን የቁመቱንም…