heroaw.wordpress.com
ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን
በዚች ሕይወት ብቻ ክርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ፥ ከሰው ሁሉ ይልቅ ምስኪኖች ነን። 1 ቆሮንጦስ 15፡19 እኛ በአለም እንኖራለን እንጂ ከአለም አይደለንም፡፡ እኛ ከአለም አይደለንም፡፡ እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም። የዮሐንስ ወንጌል 17፡16 ይህ ምድር ጊዜያዊ መኖሪያችን ነው፡፡ እግዚአብሄር ሰ…