heroaw.wordpress.com
በብዙም ሆነ በጥቂቱ ማዳን አይሳንህም
በብዙም ሆነ በጥቂቱ ማዳን አይሳንህም ሰው ከምንም ነገር በላይ በሚያደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሄር አብሮት እንዳለ የሚያደርገው ነገር እግዚአብሄር ያለውን ነገር መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው። እርሱም፦ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ፥ ከዚህ አታውጣን።…