heroaw.wordpress.com
ከእርሱም ጋር እንዲኖሩ
ወደ ተራራም ወጣ፥ ራሱም የወደዳቸውን ወደ እርሱ ጠራ፥ ወደ እርሱም ሄዱ። ከእርሱም ጋር እንዲኖሩና ለመስበክ እንዲልካቸው፥ ድውዮችንም ሊፈውሱ አጋንንትንም ሊያወጡ ሥልጣን ይሆንላቸው ዘንድ አሥራ ሁለት አደረገ፤ ማርቆስ 3፡13-15 ኢየሱስ የጠራቸውን የጠራቸው በመጀመሪያ ከእርሱ ጋር እንዲኖሩ ነው፡፡ ከእርሱ ጋር…