heroaw.wordpress.com
ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ
እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ። መዝሙር 17፡15 ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሄር ክብር ነው፡፡ እግዚአብሄር ሰውን የፈጠረው በመልኩና በአምሳሉ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሰውን የፈጠረው ከአርሱ ጋር ህብረት እንዲያደርግ ነው፡፡ ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሄር ብቻ እንዲረካ ነው፡፡ ስለዚህ ነው…