heroaw.wordpress.com
እግዚአብሔር በእኛ ላይ አይደለም ፣ እግዚአብሔር ለእኛ ነው
እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው፡፡ እግዚአብሄር የማንንም እድገት አይጠላም፡፡ እግዚአብሄር የማንንም ደስታ አይቃወምም፡፡ እግዚአብሄር የነጻነት አምላክ ነው፡፡ እግዚአብሄር በእኛ ላይ አይደለም፡፡ እግዚአብሄር ለእኛ ነው፡፡ እግዚአብሄር የህግን ብዛት ዘርዝሮ ሰዎችን አሳስሮ የሚያስቀምጥ የስጋት አምላክ አይደለም፡፡ …