heroaw.wordpress.com
የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ሉቃስ 23፡34 ኢየሱስ ሲሰቀል ያሳየው ትህትና ልዩ ነበር፡፡ ኢየሱስ የእርሱ መሰቀልና መሰቃየት ሳያሳስበው ለሰቀሉት ሰዎች ይቅርታ ማግኘት ይበልጥ ያሳስበው ነበር፡፡ አሁንም ሰዎች ሲበድሉን እንድንራራላቸው ያስፈልጋል፡፡ ሰዎች ሲበድሉን እኛን እግዚአብሄር ይክሰና…