heroaw.wordpress.com
ወንድም ለመከራ ቀን ይወለዳል
ወዳጅ በዘመኑ ሁሉ ይወድዳል፤ ወንድምም ለመከራ ይወለዳል። ምሳሌ 17፡17 እግዚአብሄር ሰውን ሲፈጥረው ራሱን አባት አድርጎ እጅግ ልዩ ስጦታ ከመስጠቱ ውጭ ወንድሞችና እህቶች እንዲኖሩን ፈለገ፡፡ እግዚአብሄር ልጆቼ አባት ብቻ አይደለም ወንድሞችም ያስፈልጋቸዋል ብሎ ወንድሞችና እህቶች ፈጠረልን፡፡ እንደ እግዚአብሄ…